ጠቃሚ የማህበረሰብ መረጃ
ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች የቁጠባ ዕድል
ከ18 ዓመት በታች የሆነ ልጅ አለዎት? ልጅዎ የረጅም ጊዜ ቁጠባን ለመደገፍ ለተዘጋጀው Trump Account ብቁ ሊሆን ይችላል።
ከጃንዋሪ 1፣ 2025 እስከ ዲሴምበር 31፣ 2028 የተወለዱ ብቁ የአሜሪካ ዜጋ ልጆች የአንድ ጊዜ $1,000 የU.S. Treasury መዋጮ ሊያገኙ ይችላሉ። ሌሎች የግል መዋጮዎች የተለየ መስፈርት አላቸው።
ብቁነትና ጥቅም ማግኘት ዋስትና የለውም። ሀበሻ አገናኝ አጠቃላይ የማመልከቻ ሂደት እገዛ ብቻ ይሰጣል፤ የግብር፣ የሕግ ወይም የኢንቨስትመንት ምክር አይሰጥም።
ብቁነትና የጥቅም መጠን ሊለያይ ይችላል። ዝርዝሩን ከይፋዊው ምንጭ ያረጋግጡ። ሀበሻ አገናኝ ብቁነትን አይወስንም፣ መፈቀድን ወይም ክፍያንም ዋስትና አይሰጥም።
ጠቃሚ የማህበረሰብ መረጃ
ለሥራ አጥነት ድጎማ እርዳታ ይፈልጋሉ?
ሥራዎን አጥተዋል ወይም የሥራ ሰዓትዎ ቀንሷል? ለGeorgia የሥራ አጥነት ድጎማ ብቁ ሊሆኑ ይችላሉ። ሀበሻ አገናኝ ይፋዊውን የማመልከቻ ሂደት እንዲያገኙና እንዲረዱ ሊያግዝዎት ይችላል። ብቁነትና ክፍያ የሚወሰነው በGeorgia Department of Labor ብቻ ነው።
የሶሻል ሴኪዩሪቲ ቁጥር፣ የይለፍ ቃል ወይም የባንክ መረጃ በሀበሻ አገናኝ አይላኩ።
ብቁነትና የጥቅም መጠን ሊለያይ ይችላል። ዝርዝሩን ከይፋዊው ምንጭ ያረጋግጡ። ሀበሻ አገናኝ ብቁነትን አይወስንም፣ መፈቀድን ወይም ክፍያንም ዋስትና አይሰጥም።
ጠቃሚ የማህበረሰብ መረጃ
ፉድ ስታምፕ ወይም PeachCare for kids ለማመልከት
ለምግብ ለጤና PeachCare for Kids ወይም TANF ማመልከቻ ለማግኘትና ሂደቱን ለመረዳት እርዳታ ይፈልጋሉ? ሀበሻ አገናኝ ስለማመልከቻው አጠቃላይ የአሰራር እገዛ ሊሰጥዎት ይችላል። ብቁነትና ፈቃድ የሚወሰነው በሚመለከተው የመንግሥት ተቋም ብቻ ነው።
የሶሻል ሴኪዩሪቲ ቁጥር፣ የይለፍ ቃል ወይም የመታወቂያ ሰነዶችን በሀበሻ አገናኝ አይላኩ።
ይፋዊ መረጃ፦ https://gateway.ga.gov
ብቁነትና የጥቅም መጠን ሊለያይ ይችላል። ዝርዝሩን ከይፋዊው ምንጭ ያረጋግጡ። ሀበሻ አገናኝ ብቁነትን አይወስንም፣ መፈቀድን ወይም ክፍያንም ዋስትና አይሰጥም።